ሊቢያውያን ለ40 ዓመታት ሲያስተዳድሯቸው የነበሩትን ኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊ እ.ኤ.አ. በ2011 ከሥልጣን በሞት ካስወገዱ በኋላ ሰላምን አግኝተው አያውቁም፡፡ በወቅቱ ጋዳፊን ከሥልጣን ለማውረድ ሲዋጉ የነበሩ ኃይሎችን ሲደግፍ የነበረው ኔቶ፣ ሊቢያ በቀውስ ማጥ ውስጥ ስትዋዥቅ 

​የዶናልድ ትራምፕ ተቀናቃኞች ቴድ ክሩዝና ጆን ኬሲክ በምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ለመሆን በመሪነት ላይ ያሉትን ትራምፕ ለማቆም ባለፈው እሑድ ስምምነት አድርገዋል፡፡

​አሜሪካዊው የብሔራዊ ፀጥታ አገልግሎት ተቀጣሪ የነበረው ኤድዋርድ ስኖደንና የዊኪሊክስ መሥራች ጁሊያን አሳንጄ የመንግሥታትን ሚስጥር አደባባይ ሲያወጡ ዓለም ተገርሟል፡፡ 

Pages