​ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ በ2007 ዓ.ም. ግንቦት ወር የተካሄደውን ምርጫ መቶ በመቶ በማሸነፍ መንግሥት ቢመሠርትም፣ ምርጫው ከተካሄደ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ራሱን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ አግኝቶታል፡፡

የአፍሪካ ኅብረት በቅርቡ በአዲስ አበባ ባካሄደው 26ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2017/18 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት አባል እንድትሆን ያቀረበችውን ጥያቄ ተቀብሎ ማፅደቁ ይታወሳል፡፡

የ‹‹የኪራይ ሰብሳቢነት›› ጽንሰ ሐሳብ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማኅበረሰብ ውስጥ መደመጥ ከጀመረ ከአሥር ዓመት ዕድሜ በታች ቢሆንም፣ አሁን ግን የመዋቅሩ ተዋናዮችና የመንግሥት ሚዲያዎች የዕለት ተዕለት መግባቢያ ቋንቋ እስኪመስል የሚደመጥ ተራ ሐረግ ይመስላል፡፡

Pages