​ሰሞኑን በማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ ስለ ግንቦት 20 የብር ኢዮቤልዩ 25ኛ ዓመት ብዙ ነገሮች እየተባሉ ነው፡፡ በመገናኛ ብዙኃኑ፣ በየቤቱና በየካፍቴሪያውም እንዲሁ እየተባለ ነው፡፡ 

​ፓትሪክ ሉሙምባ የሚለው ስም ወደ ዓለም አቀፍ መድረክ ብቅ ያለው እ.ኤ.አ. በ1960 ነው፡፡ የአሁኗ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከቤልጂየም ቅኝ አገዛዝ ነፃ ለመውጣት ባደረገችው ትግል ሉሙምባ ቁልፍ መሪ ነበሩ፡፡

Pages