‹‹ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጋር በምናደርገው ውይይት እንደ አገርም ሆነ እንደ አኅጉር ከግብረ ሰዶማውያን መብት በላይ በጣም የሚያሳስቡን ሌሎች ጉዳዮች አሉን››

‹‹ከኢራን ጋር ስምምነት ላይ ባይደረስ ኖሮ በመካከለኛው ምሥራቅ ለበርካታ ጦርነቶች መቀስቀስ ትልቅ አጋጣሚ ይፈጠር ነበር››

‹‹ግሪክ ዕዳዋን ባለመክፈልዋ ምክንያት ከአውሮፓ ኅብረት አባልነት ከመባረር ለመዳን ጠንካራ የፖለቲካ ውሳኔ ላይ መድረስ ይኖርባታል፡፡››

‹‹ተቀጣሪው እስከተስማማ ድረስ የትኛውም ቀጣሪ ድርጅት በፈለገው ደመወዝ የማሠራት መብት አለው፡፡››

‹‹ጋዜጠኞች ለሁላችንም ስለአገሮቻችን፣ ስለራሳችን፣ ስለመንግሥታት እውነቱን የማወቅ ዕድል ይሰጡናል፡፡

Pages