ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የጥፋት ኃይሎች አገሪቱን ከመጉዳታቸው በፊት መንግሥት የማያዳግም ሕጋዊ ዕርምጃ

​የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ዋነኛ ተፎካካሪ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ኪዛ ቤሲጊዬ፣ በዚህ ሳምንት በሚደረገው ምርጫ ተስፋ መቁረጣቸውን ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፡፡ እሳቸው እንደሚሉት፣ የፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ደጋፊ የሆኑት ፖሊስና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች የተለመደውን አፈና 

​‹‹የአቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ሐውልት የአንድነት፣ የነፃነት እንዲሁም የቆራጥነት ምልክት ነው፡፡››

​‹‹እውነተኛ እኩልነት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ውስጥ እንዲኖር ጠይቀናል፣ ጠይቀናል፣ ጠይቀናል፤

​‹‹የኢትዮጵያ የጥምቀት በዓል በሁሉም የዩኔስኮ መስፈርቶች መሠረት የዓለም ቅርስ ሆኖ ሊመዘገብ ይችላል፡፡

​‹‹ሙጋቤና ሙሴቬኒ አብቅቶላቸዋል፡፡ አስራቸዋለሁ፡፡ እስር ቤት እከረችማቸዋለሁ፡፡ የአሜሪካ አስተዳደር እነኝህን ሁለት አምባገነኖች ማስቆም ካቃተው እኔ በግሌ አደርገዋለሁ፡፡››

Pages