የዘመናዊት ኢትዮጵያ መገለጫ ከሆኑት አንዱ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመን (1881 - 1903) የተጀመረው የምድር ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ነው፡፡

እነዚህ ፎቶዎች ከ36 ዓመት በፊት የኢትዮጵያ አብዮት 4ኛ ዓመት መስከረም 2 ቀን 1971 ዓ.ም. ሲከበር የተነሡ ናቸው፡፡  አንሺውም ሽመልስ ደስታ ነው፡፡

‹‹ቀይ ጭብጨባ?››

‹‹…የባህል ልብስህ ነጭ ነው፡፡ በዓል በሆነ ቁጥር ሕዝቡ ነጭ ሲለብስ መንግሥት ይሸበራል፡፡

Pages