​በአፍሪካ ጎዳና (ቦሌ መንገድ) መጋቢት 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ማለዳ ሲሽከረከር የነበረውና የአውራ ጎዳናውን አካፋይ ጥሶ ቁሳዊ ጥፋት ያደረሰው የፌዴራል ፖሊስ ተሽከርካሪ (ፎቶ በዳንኤል ጌታቸው)

የዓድዋ ድልን አስመልክቶ በተለያዩ የጥበብ ሰዎች የተሠሩ ኪነጥበብ ተኮር ሥራዎች በፊልም፣ በተውኔት፣ በሥነ ሥዕል፣ በሥነ ግጥም፣ በቅኔ ወዘተ. የቀረቡት በርካታ ናቸው፡፡ 

በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ጊዮርጊስ (ፒያሳ) አካባቢ በአርበኞች መንገድ አማካይ ቦታ ላይ፣ ከሰባ ዓመታት በፊት የቆመው የሰማዕቱ አርበኛ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት

Pages