የአሜሪካ መንግሥት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሽብር ጥቃት ዕቅዶች በመኖራቸው፣ የአሜሪካ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ካወጣው መግለጫ የተወሰደ፡፡ የአሜሪካ

በቅርበት የሚያውቃቸው ሰው በማረፋቸው ቤተሰቦቻቸውን ለማፅናናት ወደ ለቅሶ ቤት ሄደ፡፡ ነገር ግን ከድንኳኑ እንደገባ የለቅሶ ቤቱ ድባብ ተቀየረ፡፡ ወዲያው ሰው ማልቀሱን አቆመ፡፡ የታፈነ የሳቅ ድምፅም ይሰማ ጀመረ፡፡

የራስን ቢነዝስ ጀምሮ ራስን የመቅጠር ጉዞ አስቸጋሪ ባይሆን ተቀጣሪነትን አቁሞ የራስን ሥራ መጀመር የብዙዎች ዕርምጃ ሊሆን ይችል ነበር፡፡ የተሻለ የገንዘብ አቅም ለማግኘት በሚደረግ ጉዞ ውስጥ የሚኖር ፍርሀት በሕይወት ዘመን ሰዎችን ሊያጋጥም የሚችል መሆኑን የሚናገሩም አሉ፡፡