ሰላም! ሰላም! “እዩዋት ስትናፍቀኝ…” አለ ዘመን አይሽሬው ድምፃዊ። የሰሞኑን ጉዴን እኮ ስላላያችሁ ነው። ውዷ ማንጠግቦሽ አጠገቤ ተቀምጣ ሩቅ ምሥራቅ የተሰደደች ያህል ልቤን ሲነዝረኝ ሰነበትኩ።

Pages