ሰላም! ሰላም! የአንዳንዱ ሰው የዴሞክራሲ ጽንሰ ሐሳብ ፍቺ ደግሞ አጀብ ያሰኛል እባካችሁ። መቼም አሁን አሁን አጀብ ራሱ ሌላ የማዳነቂያ ቃል ካልተካልን በቀር የጉዳችን ብዛት ቃል አጥሮታል። ለዚህ እኮ ነው ዘር መተካትን የመሰለ ነገር የለም የሚባለው። ‹‹ታዲያ ቃል አያስምጥም፣ ተብሎ 

ሰላም! ሰላም! ‘ካሚዮን’ አሻሽጬ ኮሚሽኔን ልቀበል የሆነ ካፌ በረንዳ ላይ ተጎልቼ የባጡን የቆጡን አስባለሁ። ለካ አንዱ ከጎኔ ይነድፈኝ ይዟል። መቼም የእናንተ ነገር አይታወቅም። ዘመኑን አስባችሁ እባብ ወይ ጊንጥ የነደፈኝ ይመስላችኋል ብዬ እኮ ነው። ይኼ አስመስሎ መሳል ነገር አለ 

Pages