እኔ አመልካች ወንድሙ ቢራቱ የተባልኩ ግለሰብ፣ የሙስና ወንጀል ፈጽሟል በሚል ጥርጣሬ ነሐሴ 2 ቀን 2007 ዓ.ም. ለምርምራ የተወሰደብኝ የሞባይል ቴሌፎን ቁጥር 0911 22 83 48 በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እጅ እያለ 18,419.83 ብር ስለቆጠረ ጉዳዩ ይጣራልኝ ብዬ ሚያዝያ 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 18ኛ ችሎት ቅሬታ ማቅረቤ ይታወቃል፡፡

ግንቦት 22 ቀን 2008 ዓ.ም. በመላ አገሪቱ ሊሰጥ የነበረው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ብሔራዊ ፈተና በማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ ሾልኮ በመውጣቱ የአገር አቀፉ ፈተና መቋረጡንና ወደ ሰኔ 27 ቀን 2008 ዓ.ም. መዛወሩን በትምህርት ሚኒስትሩ መገለጹ ይታወሳል፡፡

በሪፖርተር የረቡዕ ኅዳር 15 ቀን 2008 ዓ.ም. ዕትም፤ በቢዝነስና ኢኮኖሚ ዐምድ ሥር፣ ‹‹አገር በቀሉ ኩበንያ በሱዳን የ120 ሚሊዮን ብር የሽያጭ ማዕከል ሊገነባ ነው፤›› በሚል ርዕስ የተዘገበው ዜና ላይ የኩባንያው ኃላፊዎች

Pages