​ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል አንዱ፣ የብፁዕ አባታችን አቡነ ማቲያስ የሰንደቅ ጋዜጣ አዘጋጅ ፍሬው አበበን በወንጀል ከሰው በፍትሐ ብሔር ደግሞ 100 ሺሕ ብር ካሳ መጠየቃቸው ጉዳይ ነው።

​መሰንበቻችን ጤናም አልሰነበትን፤ የአገር አውራ፣ የአገር አድባር በተለይ የአትሌቲክሱ ፋና የኦሊምፒኩ ጮራ ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬን ያጣንበት ነውና፡፡

​አገራችንን እኛ ከምንወዳት በላይ እንደሚወዳት አልጠራጠርም። ምናልባት ደግሞ አሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እኩል ኢትዮጵያን የሚናፍቅ ሰው ነው ዛሬ የማስተዋውቃችሁ። ይህ ሰው ማቴዎስ እንድሪያስ (Matt Andrea) ይባላል።

​ኢብኮ ባወጣው የፍሪላንሰር ዜና አንባቢነት ማስታወቂያ መሠረት ለመመዝገብ ረቡዕ ሚያዝያ 19 ቀን 7፡30 ሰዓት ላይ 10ኛ ፎቅ ወደሚገኘው የሰው ኃይል ቢሮ አመራሁ፡፡ 

​ለምን እንደሆነ አላውቅም ሰሞኑን ያሳለፍኩዋቸው ጊዜያት ትዝ እያሉኝ ነው፡፡ እጅግ በጣም ከምናፍቃቸው የልጅነት ጊዜዬ ጀምሮ እስከ አፍላ ጉርምስናዬ ያሉ ወቅቶች ፊቴ ድቅን ይሉብኛል፡፡

​የዛሬ 26 ዓመት በወርኃ ሚያዝያ 1982 ዓ.ም. አራት ኪሎ የሚገኘው ፖስታ ቤት ጎራ እላለሁ፡፡ በወቅቱ ከፖስታ ቤቱ በተከራየሁት ሳጥን የመጣልኝ መልዕክት ካለ በማለት ነበር እዚያ የተገኘሁት፡፡

​ማክሰኞ ሚያዝያ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ከረፋዱ ሦስት ሰዓት ሲሆን አራት ኪሎ ደረስኩ፡፡ አራት ኪሎ የሄድኩበት ምክንያት አንድ ወዳጄ ከካናዳ የላከልኝን ዕቃዎች ለመቀበል ነው፡

​ይህንን ገጠመኝ እንድጽፍ መነሻ የሆነኝ ሰሞኑን ከአንድ ወዳጄ ጋር የነበረኝ ቆይታ ቢሆንም፣ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት ያጋጠሙኝ አስገራሚ ጉዳዮችም አሉ፡፡ 

Pages