ዘንድሮ በአብዛኛው የኢትዮጵያ አካባቢ በተያዘው የክረምት ወቅት የተከሰተው የዝናብ እጥረት አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው፡፡

አምቦሳ ጥጃ ከጋጣ ወይም ከበረት ወደ ሜዳ ባንድ ጊዜ አይለቀቅም፡፡ ሜዳ መስሎት ገደል ገብቶ ተሰባብሮ ይሞታልና ነው፡፡

በስልጤ ዞን የገባባ ጤና ኬላ ግቢ ውስጥ በአካባቢው ነዋሪዎች መዋጮ የተገነባና ማንኛዋም ወላድ ከመውለጃዋ ቀን ቀደም ብላ በመምጣት የምታርፍበት ክፍል ሲሆ

Pages