አዬዬ እቱ

ወንድማ መች ጠፋ ብለሽ - የተፈጥሮ ድጉን የታጠቀ

የፆታ ስያሜ ፅናቱን - ወንድነቱን ያፀደቀ

120ኛው የዓድዋ ድል በዓል፣ የካቲት 23 ቀን 2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ በዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ አፈ ጉባኤ አባ ዱላ ገመዳ በተገኙበት ተከብሯል:: 

የዘንድሮው ግራሚ የዓለም አቀፍ አልበም ሽልማትን ያገኘችው የቤኒኗ አንጀሊክ ኪጆ፣ ሽልማቷ በአፍሪካ ላሉ የባህል ሙዚቀኞች መታሰቢያ እንዲሆንላት እንደምትሻ የተናገረችው ሽልማቱን ሎስ አንጀለስ ውስጥ የካቲት 8 ቀን 2008 ዓ.ም. በተረከበችበት ወቅት ነው፡፡

ለደራስያን በሙሉ የምመክረው አንድ ነገር አለ፡፡ ንቃትም፣ ትጋትም ያጠጠበት ዘርፍ መስሎ የታየኝ ነገር ስላለ፡፡ ድርሰት ትልቅ ዝግጅትን ይጠይቃል፡፡ ከዝግጅቶቹ አንዱና መሠረታዊው ዕውቀትን በመመልከት፣ ዙሪያን በመቃኘት፣ በተለይ ደግሞ በማንበብና ያነበቡትን አጣጥሞ ራስን 

መሰንበቻውን በተከበረው የጥምቀት በዓል፣ በጃንሜዳ ጥምቀተ ባሕር ለመፀበል ከተገኙ ወጣቶች መካከል አንዱ በእጅ ስልክ ፎቶ ማንሻው ክስተቱን ሲቀርጽ (ፎቶ በናሆም ተስፋዬ)

​በምዕራብ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ በአዲሱ መንገድ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሆለታ ከተማ በዓለ ጥምቀት ጥር 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ሲከበር፣ 

Pages