በጦርነት፣ በፖለቲካ አመለካከት ወይም በእምነት ምክንያት መከሰስ፣ መታሰርና መገደል ሰዎች ያለፍላጎታቸው ከአገራቸው እንዲሰደዱ ወይም ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ከሚያደርጉ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ፡፡

ሶሪያውያን ላለፉት አምስት ዓመታት ከዘለቁበት የርስ በርስ ጦርነት እንዲወጡ ያስችላል የተባለውና ከወራት በፊት የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መዝለቅ አልቻለም፡፡

Pages