የመናውያን ወደ እርስ በርስ ጦርነት ገብተው እየተራቡ፣ እየተጠሙና በሞት እየተነጠቁ ቢሆንም የዓለም አቀፉን ሚዲያ ትኩረት አላገኙም፡፡ የዓለም ፖለቲካ በሩሲያ፣ በኢራንና በአሜሪካ ፍጥጫ ላይ በማዝመሙ፣ የሚዲያ ሽፋን እየተጋሩ ያሉት ሶሪያ፣ ዩክሬን፣ ኢራቅ በአጠቃላይም የሦስቱ አገሮች

​የዚካ ቫይረስ ከ50 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ቢሆንም እንደ ኢቦላም ሆነ እንደ ሌሎች ቫይረሶች በወረርሽኝ መልክ ተከስቶ ከፍተኛ የሞት ወይም የጉዳት መጠን አስመዝግቦ አያውቅም፡፡

​ሶሪያውያን ከገቡበት የርስ በርስ ጦርነት ሳይወጡ አገሪቷ በረሃብ ተመትታለች ተብሏል፡፡ አምስተኛ ዓመቱን ባስቆጠረው የእርስ በርስ ጦርነት የላሸቀው

Pages