[ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ አማካሪያቸውም በአፋጣኝ ወደ ቢሯቸው እንዲመጣ አደረጉት]

[ክቡር ሚኒስትሩ ፓሪስ ላይ በደረሰው የአሸባሪዎች ጥቃት ተደናግጠው በፈረንሣይ የምትገኘው የእህታቸውን ልጅ ደኅንነት ለማረጋገጥ ስልክ ደወሉ]

Pages