የፊልም ምርቃት

ዝግጅት፡- ‹‹አዳኝ›› የተሰኘውና በሰለሞን ገብሬ ተጽፎ የተዘጋጀው ፊልም ይመረቃል፡፡ ሰለሞን ታሼ (ጋጋ)፣ አዲስዓለም ብርሃኑና ሌሎችም ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡

ዐውደ ርዕይ

ዝግጅት፡- የሠዓሊ ዓለማየሁ ቢራቱ ሥራዎች ‹‹ካፌ ኢን አዲስ›› በሚል አርዕስት ይታያሉ፡፡

Pages