‹‹ዕምበባ››

‹‹ዕምበባ›› በቅርቡ ገበያ ላይ የዋለ የልጆች የትግርኛና እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ነው፡፡

​የሥዕል ዐውደ ርዕይ

‹‹ዛሬ ትላንት ነገ›› የተሰኘ የሥዕል ዐውደ ርዕይ ከየካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ለአንድ ወር ያህል በላፍቶ አርት ጋለሪ ይታያል፡፡

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሆቴል ጣይቱ አምና የእሳት ቃጠሎ አደጋ ሲደርስበት፣ በተለያየ ሙያ የተሰማሩ ሰዎች ሆቴሉ እንዲያንሰራራ ተንቀሳቅሰው ነበር፡፡ ከእነዚህ በሆቴሉ በማስተናገድ

ኢትዮጵያ በወራሪው የኢጣሊያ ሠራዊት ላይ ድል የተቀዳጀችበት 120ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ዝግጅቶች በመንግሥት እንዲሁም በግል ተቋማት ተካሂደዋል፡፡ ከአዲስ አበባ እስከ ዓድዋ ከተማ የተደረገ የእግር ጉዞና ዓድዋ በመላው አፍሪካ እንዲከበር

Pages