​‹‹ቆየት ያለ ጋዜጣ ሳገላብጥ አንድ ፀጉረ ልውጥ ቃል አንድ መጣጥፍ ውስጥ ተሰንጥሮ አጋጠመኝ፡፡ ውስጤ እወቀው እወቀው እያለ ቢኮረኩረኝና እንቅልፍ ቢነሳኝ መዝገበ ቃላት ፍለጋ መጻሕፍት ቤት ኳተንኩ፡፡

​‹‹ጤና ይስጥልኝ ልጆች፤ ደህና ናችሁ ልጆች፤ . . .›› በማለት አባባ ተስፋዬ እጆቻቸውን በፍቅር ሲያወዛውዙ በቴሌቪዥን የተመለከቱ ሕፃናት ይኼን ያህል ይሆናሉ ከማለት ይልቅ ቤት ሠፈር ይቁጠራቸው ማለት ይቀላል፡፡ 

​የአብሥራ ፍቃዱ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው፡፡ ከዓመታት በፊት በድንገት እናትና አባቷ ሲሞቱ ከታላቅ እህቷ ጋር መኖር ጀመረች፡፡ 

የሥዕል ዐውደ ርዕይ

‹‹ከጉዞ መልስ›› በሚል ርእስ የስምንት ሠዓሊያን ሥዕሎችና ፎቶግራፎች ከሚያዝያ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ለአሥር ቀናት በብሔራዊ ሙዚየም ጋለሪ እየታዩ ነው፡፡

​‹‹ልጁ አስማተኛ ነው፤ አየር ላይ ጠርሙስ ደራርቦ ማቆም የሚችለው አስማተኛ ብቻ ነው፡፡››፣ ‹‹አስማተኛ ሳይሆን ስፖርተኛ ነው፤ ብዙ ጊዜ ተለማምዶ ነው፡፡››

ዶ/ር ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ፣ የፍልስፍና መምህር

‹‹አፍሪካውያን/ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ጊዜ ያለፈበትን የምዕራቡን ‹ዓለም› አስተሳሰብና አሠራር በማንኛውም መልኩ ለመመከት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋቸዋል።

Pages