መሐሙድ አህመድ ከአምስት አሠርታት በላይ በሙዚቃው እንደተወደደ የኖረ ድምፃዊ ነው፡፡ ሙዚቃዎቹ የቀደመውንና የአሁኑን ትውልድ በልዩ ስሜት ያስተሳስራሉ፡፡ የትዝታው ንጉሥ መሐሙድ 75 ዓመት ቢሞላውም ዛሬም ወኔው አልቀዘቀዘም፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት ከሮሃ ባንድ ጋር 

​‹‹ሰንበሌጥ [ለቤት ክዳን የሚሆን ሳር] ውስጥ ሆኖ ሲተኩስ አየው ነበር፡፡ ድንገት ፊቱን ወደኔ መለስ አደረገ፣ ወደቀም፡፡ 

​በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው ቀኖች አንዱ፣ ሚያዝያ 27  ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሺስት ኢጣሊያ ሠራዊትን ድል የነሱበት ዕለት ነው፡፡ 

Pages