በአሸናፊ ዋቅቶላ (ዶ/ር)
ዓለም አቀፍ የጤና ድርጅት በጁን 9 ቀን 2016  ባወጣው የዚካ ወቅታዊ ሁኔታ ዘገባ ውስጥ፣ እስከ ጁን 8 ቀን 2016 ድረስ 60 አገሮችና ግዛቶች (ቴሪቶሪስ) በቢንቢ የሚተላለፍ የዚካ በሽታ እንደተገኘባቸው አስታውቋል።

Pages