​በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን

በቅርቡ በተለይ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽንን የማዳከምና የማጥቃት ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ በሚሉ ጭብጦች ዙሪያ ትችቶች እየተሰነዘሩ መሆናቸውን አስተውለናል፡፡

​በመንግሥቱ መስፍን

የመልካም አስተዳደር ማስፈን ጉዳይ ዋነኛ የአገር ትኩረት የሆነ መስሏል፡፡ መንግሥት ብቻ ሳይሆን በኅብረተሰቡ ውስጥም ይህ ጉዳይ መነጋሪያ እየሆነ በመጣበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣

ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ በሪፖርተር ጋዜጣ የካቲት 13 ቀን 2008 ዕትም እስጢፋኖስ ስሜ የተባሉ ጸሐፊ “የመወዳደሪያ ምኅዳር የጠበበባቸው የግል ባንኮች

የዳኝነት ሥራ በሚዛናዊነትና በገለልተኝነት ሊከናወን የሚገባው ክቡር ሙያ ነው፡፡ ዳኞች ሕግን ከመተርጎም፣ ከማከራከርና ውሳኔ ከመስጠት አንፃር የሚፈጽሟቸው ስህተቶች የሚታረሙት በይግባኝና በሰበር በሚቀርቡ አቤቱታዎች ነው፡፡

Pages