​በጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

ከዚህ በቀደመው ጽሑፌ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲ በሌለበት በመራሔ መንግሥት ሰብዕና፣ በባህል፣ በሃይማኖት ወይም በኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ የተመሠረተ ሕዝባዊ ይሁንታና ተቀባይነት ዘላቂና አስተማማኝ እንዳልሆነ ለማሳየት ሞክሬያለሁ። 

​በሒሩት ደበበ

ሙስናና ያልሠሩበትን የመሻት ዓለም አቀፍ ችግር ነው፡፡ ባደጉትም ይሁን ባላደጉት አገሮች የሚከሰት የሕዝብ ተጠቃሚነትና የአገር መለወጥ እንቅፋት መሆኑም ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡

Pages