​በዳዊት ወልደ ኢየሱስ

መንግሥት አሁን ያለንበትን ዓመት የመልካም አስተዳደር ዓመት ብሎ መሰየሙ ይታወቃል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የመልካም አስተዳደር ችግር አገሪቱ እያስመዘገበች 

ዓለም አቀፍ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የከተማ መሬትን ሳይጨምር ዓለም አራት ቢሊዮን ሔክታር ገደማ የሚደርስ የእርሻ መሬት አላት፡፡ እንደ የአገሮቹ የአየር ንብረት፣ የመሬት ለምነትና አቀማመጥ የምርታማነት ሁኔታው ቢለያይም፣ የተለያዩ ዕፅዋት፣ ሰብሎች፣ አትክልቶችና የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ደኖችን ለመያዝ የሚችለው ዕምቅና ያልተነካ ነው፡፡

በሪፖርተር ጥር 1 ቀን 2008 ዓ.ም. ዕትም ያሲን ባህሩ የተባሉ ጸሐፊ ‹‹ኢትዮጵያውያን ለምን ይሰደዳሉ?›› በሚል ርዕስ ያስነበቡትን ጽሑፍ ተመልክቻለሁ፡፡ ጸሐፊው ‹የዕድገት አለ ስደት በዛ› እንቆቅልሹን በመበርበር በአገሪቱ በዋናነት የኢኮኖሚ ስደተኞች በዝተው እንደሚገኙ፣ በፖለቲካ 

Pages