እነሆ ከቤላ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ጎህ ቀዷል ፍጥረት አልገፈፍ ካለው የጨለማ ኑሮ ሊሸሽ መንገዱን ተያይዞታል።

እነሆ መንገድ! ከሐያት ወደ መገናኛ ልንጓዝ ነው። ፈጣን የለውጥ ንፋስ በሚያፏጭበት ጎዳና ላይ ነገን በብሩህ ዕይታ የምንጠብቅና ጨለማነቱ የገዘፈብን ተደባልቀን እንርመሰመሳለን።

እነሆ መንገድ ከፒያሳ ወደ ካዛንቺስ። በላብህ ወዝ ትበላለህ ሆኖ በለቅሶ የተቀላቀልናት ዓለም ላይ የኑሮ ትግሉን ተያይዘነዋል።

Pages