እነሆ ከአያት ወደ መገናኛ ልንጓዝ ነው። ይኼኛው መንገድ ከትናንትናው በአባት አይገናኝ እንጂ በእናት አንድ ነው።

እነሆ መንገድ! ከመገናኛ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ለምለሙን የፀደይ ንፋስ የተቃጠለ አየር እየረበሸው መንገደኛው ይጨናበሳል።

እነሆ መንገድ። ከካዛንቺስ ወደ ቦሌ ድልድይ ልንጓዝ ነው። ጨለማ ከመባረሩ መንፈስ የሚያጨልም፣ ልብ የሚጎት መርዶ እንሰማለን።

እነሆ መንገድ። ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ። ተጉዘን የማንጨርሰው፣ አቋርጠን የማንቀጥለው ጎዳና በየአቅጣጫው ብዙ ነው።

Pages