እነሆ ከካዛንቺስ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ዛሬም እንንገላወዳለን። ‘ጎዳናው መንገዱ…’ እያለ በሆዱ የሚያዜመው በሐሳብ ተጠምዶ ይነካዋል፡፡ ማንን? መንገዱን፡፡

እነሆ ከአራት ኪሎ ወደ ቦሌ ድልድይ እየተጓዝን ነው። ድጥ ዘለልን ስንል ማጥ መጥለቅ ሆኖ ሥራችን፣

Pages