እነሆ መንገድ። ከአዲሱ ገበያ ወደ ፒያሳ ልንወርድ ነው። ዱካው በማይመተረው መንገድ ዛሬም ልንጓዝ ነው።

እነሆ መንገድ። ከኦሎምፒያ ወደ ጎተራ ልንጓዝ ነው። በራሪ ጃጉዋር ከፊታችን መጥታ ድቅን… “ሂያጅ ናችሁ?”

እነሆ መንገድ። ከጳውሎስ ወደ ፒያሳ ልንጓዝ ነው። አላፊ አግዳሚው ወጪ ወራጁ ዝናብ ለመጠለል ታዛ እየፈለገ ይሰባሰባል።

Pages