​እነሆ መንገድ። ከቦሌ ድልድይ በጎሮ ሰሚት ልንጓዝ ነው። ‹‹የመገናኛና ገርጂ ታክሲ ናፋቂዎች እዚህ ጋ ሠልፍ ያዙ፤›› ይላል ወጠምሻው ተራ አስከባሪ።

​ጉዞ ከኮተቤ ወደ ፒያሳ ተጀምሯል፡፡ ገና ከመምሸቱ ሰው ቢተቃቀፍ አልሞቀው ብሏል። ‹‹አቤት ብርዱ ምን ይሻለኛል እቱ?››

​እነሆ መንገድ! ከሜክሲኮ ወደ አብነት ልንጓዝ ነው። ሆድ ምሱን ፍለጋ፣ ተጓዥ እግሩን እያማታ፣ ነግነቶ ባልነጋ ሰማይ ሥር እንርመሰመሳለን። 

​እነሆ ከሳሪስ አቦ ወደ ቦሌ ድልድይ ልንጓዝ ነው። “ነፍሱ ውረድ! ደርሰናል፤” ወያላው እኛን እንድንገባ እየጠቆመ ጭኖት ከመጣው ተሳፋሪ ጋር ይነታረካል።

እነሆ መንገድ። ከስቴዲየም ወደ ሳሪስ ነን። ትካዜ እያረበበት፣ ፀዳል ተጎናፅፋ ሕይወት ብርሃንዋን እያረጠበችው

Pages