ቀደም ብሎ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት በመንግሥት ይዞታ ሥር ነበሩ፡፡ የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ባንክ ስንመለከት አቢሲኒያን እናገኛለን፡፡ ከዛሬ መቶ ዓመት በፊት በ1906 ዓ.ም. በአፄ ሚኒሊክ ዘመነ መንግሥት የተቋቋመውና በግብፅ ናሽናል ባንክ ይመራ የነበረው አቢሲኒያ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመርያው ባንክ ሆኖ ተመዘገበ፡፡

Pages