​የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በኢትዮጵያ የመንገድ ኮንትራት ስምምነቶች ከዚህ ቀደም ሥራ ላይ ያልዋለና የተለየ ነው በተባለ የኮንትራት ስምምነት የነቀምት ቡሬ መንገድን ከ5.7 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊያስገነባ ነው፡፡

​ለአገር ውስጥ ፍጆታ ከሚያስፈልገውና ከውጭ ይገቡ የነበሩ የጠርሙስ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማምረት በአቅርቦትና በፍላጎት መካከል ያለውን ክፍተት ለማጥበብ ያስችላል የተባለ አዲስ የጠርሙስ ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡

Pages