በአሁኑ ወቅት ከአዲስ አበባ ውጭ ከሚገኙ የከተማ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ከፍተኛ የአባላት ቁጥር እንዳለው የተገለጸው የአዳማ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ባካሄደው ምርጫ የቀድሞው አመራሮች በድጋሚ ተመረጡ፡፡

​ኬንያ በዓለም ዋና ዋና የጂኦተርማል ኃይል በማመንጨት ከሚመደቡ አገሮች ተርታ የተሰለፈችበትን ፕሮጀክት በማቀላጠፍ አሁን ላይ ያለማችውን 600 ሜጋ ዋት ኃይል ወደ 740 ሜጋ ዋት ከፍ የሚደረግ ፕሮጀክት በማካሄድ ላይ ትገኛለች፡፡

​የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ታኅሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ም. ያካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ፣ ውሳኔና ምርጫ በፍርድ ቤት ተሽሮ ድጋሜ ጠቅላላ ጉባዔ እስኪጣራ ንግድ ምክር ቤቱ በባላደራ ቦርድ እንዲተዳደር ተደርጎ ነበር፡፡

​ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን (ታኮን) በአጠቃላይ ተቋማዊ ለውጥ ለማምጣት ያስችለኛል ያለውን አሠራር ለመዘርጋት ፌርፋክስ ቴክኖሎጂስ ከተባለ ኩባንያ ጋር በመፈራረም ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡

Pages