​ንግድ ሚኒስቴር የወጪ ምርቶች ባልተገባ መንገድ ከምርት ገበያው እየወጡ ባለመሆኑ፣ ከዚህ ቀደም በሁለት ወገን ደንበኞችን ወክለው የሚሠሩበትን አግባብ የሚገድብ መመርያ ድንገት ማውጣቱ እንዳስደነገጣቸው አገናኝ አባላት ገለጹ፡፡

​የኦማን መንግሥት የኦማን ኩባንያዎች ለሚያመርቱት ምርት ገበያ ለማፈላለግና ከተለያዩ አገሮች ኩባንያዎች ጋር በጥምረት ለመሥራት የሚያስችል ዕድል ለመፍጠር ተንቀሳቃሽ ኤግዚቢሽኖችን ያዘጋጃል፡፡

​ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ እየተበራከተ የመጣው የውጭ ብራንድ ሆቴሎች ኢንቨስትመንትና የግንባታ ሒደት በፋይናንስ እጦት ምክንያት መጓተት እንደሚታይበት የእንግሊዙ ኩባንያ ጥናት አመለከተ፡፡

Pages