​  ‹‹የአገር ውስጥ ባለሀብት ያልተሳተፈበት ልማት የትም አያደርስም፤›› የሚል መፈክር በማሰማት ላይ የሚገኘው መንግሥት፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ አገር ውስጥ ባለሀብት ያነጣጠሩ አጀንዳዎችን በማስተጋባት ላይ ይገኛል፡፡

ኤግዚቢሽን ማዕከል የአሸናፊው ድርጅት ንግድ ፈቃድ ተገቢ ስላልሆነ ውጤቱ ተሰርዟል ይላል

- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጨረታው ሦስተኛ ለወጣው ድርጅት የተሰጠበትን አግባብ ተችቶ ውጤቱ እንዲሰረዝ አድርጓል

Pages