​በዓለም የተለያዩ የምግብና መጠጥ ሸቀጦችን በማምረትና በማከፋፈል ለሚታወቀው የኔስሌ ግሩፕ አካል የሆነው ኔስሌ ዋተርስ ከአቢሲንያ የማዕድን ውኃ ጋር በእሽሙር የጋራ የታሸገ ውኃ አምራች ኩባንያ በመመሥረት ለመሥራት ተስማሙ፡፡ 

በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱት 18ቱ የግልና የመንግሥት ባንኮች ጠቅላላ ሀብት (አሴት) መጠን ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ደርሷል፡፡ የአገሪቱን ባንኮች የ2008 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም የሚያሳዩ ግርድፍ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ የአገሪቱ ባንኮች የጠቅላላ ሀብት መጠን 

በዓል በመጣ ቁጥር ሥነ ሥርዓቱን ለማድመቅና ለበዓሉ ክብር ሲባል ለየት ያሉ ዝግጅቶችን ማድረግ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ትውፊት ነው፡፡ በተለይ እንደ ፋሲካ ያሉ ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው በዓላት ላይ የምግብ ነክ ሸቀጦች ያላቸው የገበያ ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ፣ በዋጋ ደረጃም ከአዘቦት 

Pages