​ከ4.7 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣበትና አዲስ አበባን በሁለት አቅጣጫ ከአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ጋር የሚያገናኘው የአቃቂ ለቡና የአቃቂ ጎሮ (አይቲ ፓርክ) ውጫዊ የቀለበት መንገድ ተጠናቅቆ ሙሉ ለሙሉ ለትራፊክ ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡

አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ፣ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር

አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪና የማኑፋክቸሪንግ ዘርፏን ለማሳደግ በሞዴልነት በምትከተላት ደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ከጥቂት ወራት በፊት ነበር፡፡ 

Pages