በጌታሁን ወርቁ
መለያየት ፍቺ የሚሆንበት አጋጣሚ መኖሩን ምን ያህሉ ተጋቢዎች ያውቃሉ? በተግባር የተፋቱ የሚመስላቸው ግን በሕግ ያልተፋቱ መሆናቸውንስ የሚያውቁ አሉ? እስከ ቅርብ ዓመታት ባልና ሚስት በፍርድ ቤት ካልተፋቱ በተግባር ተለያይተው የራሳቸውን ሌላ ሕይወት ቢጀምሩ እንኳን እንዳልተፋቱ ይቆጠራል፡፡

በተካ መሓሪ ሓጐስ

  የዚህ አጭር ጽሑፍ ዓላማ ሐሰተኛ የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኞች መንግሥት ሊሰበስበው በሚገባ የግብር ገቢና በሕጋዊ የንግድ ማኅበረሰብ ሥራዎች ላይ እንዲሁም በንግድ ሥርዓቱ በአጠቃላይ እያደረሱት ስላለው ጉዳት በተወሰነ መልኩ በማንሳት የመፍትሔ ሐሳብ ጠቁሞ ለማለፍ ነው፡፡

በአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነት ለስንብት ምክንያት ከሚሆኑ ጉዳዮች መካከል ከሥራ ገበታ ላይ እያረፈዱ መገኘትና ከሥራ መቅረት የተለመዱት ናቸው፡፡ ከየዕለቱ ተሞክሯችን እንደምናስተውለው ሠራተኞች በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ ያረፍዳሉ፡፡

Pages