​ጉንዳን በጋራ ከሚኖሩ ነፍሳት ይመደባል፡፡ ወደ 22 ሺሕ የሚጠጉ የጉንዳን ዝርያዎች ሲኖሩ፣ ከእነዚህ 12,500 ያህሉ ዝርያዎች ተለይተው ታውቀዋል፡፡

​ከጉጉቶች ሁሉ እንደበረዶ የነጡት ነጭ ጉጉቶች (Snowy owl) በአርክቲክ፣ ዛፍ በሌለበት ተንድራ አካባቢ ብቻ ይኖራሉ፡፡

Pages