​ቢራቢሮ ቆንጆና በኅብረ ቀለማት የተዋቡ በራሪ ነፍሳት ሲሆኑ፣ እንደአብዛኞቹ ነፍሳት ስድስት እግር አላቸው፡፡ አራት ክንፍ ያለው የቢራቢሮ አካል በጥቃቅን ፀጉሮች የተሸፈነ ነው፡፡

​እነዚህ ኃይለኛ ንስሮች በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ትልቆቹ የወፍ ዘሮች ሲሆኑ፣ በሜክሲኮም ልዩ ቦታ የሚሰጣቸው ናቸው፡፡ ንስሮቹ ጥቁር ቡናማ ሲሆኑ፣ 

ጃርቶች የሚገኙት በአውሮፓ፣ በእስያ፣ በአፍሪካና በኒውዚላንድ ነው፡፡ 15 ዓይነት ዝርያም አላቸው፡፡ ምግባቸው አይጥ፣ ትል፣ ነፍሳት፣ እባብና እንቁራሪት

​አንበጦች መካከለኛ የሰውነት መጠን ካላቸው ነፍሳት ይመደባሉ፡፡ ሳር በሚገኝበት በማንኛውም የዓለም ክፍል የሚኖሩት አንበጦች፣ ረዥም ርቀት በመዝለል ችሎታቸው ይታወቃሉ፡፡

አንበጦች መካከለኛ የሰውነት መጠን ካላቸው ነፍሳት ይመደባሉ፡፡ ሳር በሚገኝበት በማንኛውም የዓለም ክፍል የሚኖሩት አንበጦች፣ ረዥም ርቀት በመዝለል ችሎታቸ

ኑሯቸውን በተራራ ላይ ያደረጉና ፑማ ኮንከለር፣ ፓንተርና ኮውገር በመባል የሚታወቁት አንበሶች የሚገኙት በሰሜን አሜሪካ ነው፡፡ ጠንካራ መዳፍ ያላቸው ሲሆን፣ ከ15 ጫማ እስከ 40 ጫማ ድረስ መዝለል ይችላሉ፡፡ 

​በአፍሪካ ብቻ የሚገኘውና “አፍሪካን ጎልደን ካት” በሚል የሚታወቀው ድመት፣ መጠኑ በቤት ውስጥ ከሚኖሩት ለማዳ ድመቶች በሁለት እጥፍ ይበልጣል፡፡ ኑሮው በደን ውስጥ ሲሆን አይጥ፣ ነፍሳትንና ወፎችን ይመገባል፡፡

​እንቁራሪቶች በምድርና በውኃ ውስጥ መኖር የሚችሉ ሲሆን፣ እንቁላል የሚጥሉት ግን ውኃ ውስጥ ነው፡፡ 

Pages