በዓለም ዙሪያ በየዕለቱ የሚሰሙ አብዛኞቹ ዜናዎች ከግጭትና ከትርምስ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ በመካከለኛው ምሥራቅ በሶሪያ፣ በኢራቅና በየመን የለየላቸው ጦርነቶች እየተደረጉ ነው፡፡ የሰሜን አፍሪካዊቷ ሊቢያ ሰላም ሊመለስ አልቻለም፡፡ ግብፅ ውስጥ በየጊዜው ፍንዳታዎችና ግድያዎች አሉ፡፡ 

Pages