​በሕዝብና በመንግሥት መካከል መተማመን እንዳይኖር እያደረገ ያለው የመልካም አስተዳደር ዕጦት ዋነኛው ምክንያት፣ በአገሪቱ ሕገ መንግሥት ውስጥ ዋስትና የተሰጣቸው ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በአግባቡ አለመከበር ነው፡፡

Pages