ኢሕአዴግ መራሹ መንግሥት ሥልጣን ከተቆናጠጠ ሩብ ምዕተ ዓመታት የተቆጠሩ ሲሆን፣ በእነዚህ ዓመታት በተለያዩ ጊዜያት በርካታ አስተዳደራዊ ዕርምጃዎች በመንግሥት ሲወሰድ ቆይቷል ፡

አስመሳይነትና አድርባይነት የመርህ አልባነት መገለጫ ናቸው፡፡ በራሳቸው የማይተማመኑና በፅናት የሚቆሙለት ዓላማ የሌላቸው ሰዎች፣ በመርህ ከመመራት ይልቅ ለሕገወጥ ተግባራት ይጋለጣሉ፡፡ በአገሪቱ ለመልካም አስተዳደር ዕጦትና ለሙስና መስፋፋት አሉታዊ ሚና ከሚጫወቱ ሕገወጦች ባልተናነሰ፣ አስመሳዮችና አድርባዮች ቀላል የማይባል ሚና አላቸው፡፡ ሕገወጥ ተግባራትን አይቃወሙም፡፡

የዘገየው የመንግሥት ዕርምጃ ያለሚዲያው ተሳትፎ የትም አይደርስም! ሰሞኑን የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ በተሠራ ጥናት ላይ ያደረጉት ውይይት በቴሌቪዥን ለሕዝብ ዕይታ በቅቷል፡፡ 

የዘገየው የመንግሥት ዕርምጃ ያለሚዲያው ተሳትፎ የትም አይደርስም! ሰሞኑን የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ በተሠራ ጥናት ላይ ያደረጉት ውይይት በቴሌቪዥን ለሕዝብ ዕይታ በቅቷል፡፡ 

Pages