የሰላም ድርጅት መሥራችና ዋና ኃላፊ፣ አቶ ተሾመ ወንድሙ

ሰላም ድርጅት የተቋቋመው ስዊድን፣ ስቶኰልም ውስጥ ሲሆን፣ ሰላም ኢትዮጵያ የተሰኘ ቅርንጫፉ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተከፈተ አሥር ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ 

ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመው እ.ኤ.አ. በ1954 በአሜሪካውያን ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው መጀመርያ ጅማ ላይ ሜካኒካል አርት በሚል ተቋቁሞ የነበረ ሲሆን፣ በኋላም ወደ ሐሮማያ ተዘዋውሯል፡፡ 

Pages