የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በልዩ ልዩ ሙያ አሠልጥኖ ሥራ የሚያሲዝ ‹‹አዲስ ራዕይ›› የተባለ ማሠልጠኛ ከአዲስ አበባ 222 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አሚባራ ወረዳ ከፍቷል፡፡ 

Pages