​በአብዛኛው ስልኳ ሲያቃጭል የኢትዮጵያን ተፈጥሯዊ አልያም ሰው ሠራሽ ሀብቶች ለመጎብኘት የፈለጉ ቱሪስቶች ስለሚሆኑ ጊዜ ሳታጠፋ ትመልሳለች፡፡

​አፍራሽ ግብረ ኃይል የቤቱን ቆርቆሮ በመነቃቀል ላይ ነው፡፡ ጣሪያው ሙሉ ለሙሉ ተነቅሎ አልቋል፡፡ ነገር ግን አሁንም የቀረ ነገር በመኖሩ የአፍራሽ ግብረ ኃይሉ አባላት በዚህ በዚያ እያሉ ሥራቸውን ያከናውናሉ፡፡

Pages