እናታችን ኢትዮጵያ በነፃነትዋ ብዙኃን ብሔረሰቦቿን በሉዓላዊነቷ በሦስቱ ቀለማት ሰንደቅ ዓላማዋ ጥላ ሥር አቅፋ ይዛለች፡፡ በኅብረ ባህል ከማሸብረቅም ባለፈ ከአፍሪካ አኅጉር የራስዋ ጽሑፉ ያላትና ከሰማንያ ቋንቋዎች በላይ ባለቤት ነች፡፡ 

Pages