ምን የት?

የአልበም ምርቃት

ዝግጅት፡- ‹‹ጥሞና›› የተሰኘው በባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች የተቀነባበረ አልበም ይመረቃል

ቀን፡- ሰኔ 6 ቀን 2008 ዓ.ም.

ሰዓት፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር

አዘጋጅ፡- ሞሰብ ባህላዊ የሙዚቃ ቡድን

****

‹‹የኛ›› ምዕራፍ ሰባት

ዝግጅት፡- ‹‹የኛ››ዎች ላለፉት ሦስት ዓመታት በተከታታይ የሬዲዮ ድራማና ሙዚቃዎች በመታገዝ ሴቶችን በማብቃት በሚሠሩት ሥራ ይታወቃሉ፡፡ የሬዲዮ መርሐ ግብሩን ሰባተኛ ክፍል መጀመር ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ዝግጅት ላይ ስለ ሥራዎቻቸው ጥናቶች ይቀርባሉ፤ ሙዚቃዎችም ይደመጣሉ፡፡

ቀን፡- ሰኔ 7

ሰዓት፡- 4፡00

ቦታ፡- ቪላ ቨርዴ

አዘጋጅ፡- ኢመርጅ ማንጎ ተራ ሽርክና ማኅበር