​ሰሞኑን በማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ ስለ ግንቦት 20 የብር ኢዮቤልዩ 25ኛ ዓመት ብዙ ነገሮች እየተባሉ ነው፡፡ በመገናኛ ብዙኃኑ፣ በየቤቱና በየካፍቴሪያውም እንዲሁ እየተባለ ነው፡፡