​የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ በአሜሪካ ያልተመዘገበ የቦንድ ሽያጭ በማካሄዱ 6.5 ሚሊዮን ዶላር እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጥፋቱን በማመን የቅጣት ክፍያውን ለመፈጸም ተስማምቷል፡፡

​ባለአምስት ኮከብ ሆቴል፣ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የተለያዩ ግዙፍ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለመገንባት የመሬት ጥያቄ አቅርበው ሲጠባበቁ የቆዩ ኩባንያዎች፣ በሊዝ አዋጅ መስተናገድ አትችሉም መባላቸውን ተቃወሙ፡፡

​በመገንባት ላይ ያሉ መኖሪያ ቤቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ አጠናቆ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የፋይናንስ ችግርና የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንቅፋት እንደሆኑበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

Pages